በደብረ ብርሃን ከተማ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት እየተሰጠ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ይህንን አስከፊ በሽታ ለመከላከል በሀገር እና በክልል አቀፍ ደረጃ የቅድመ መከላከል ክትባት እየተሰጠ ይገኛል። በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደርም እድሜያቸው 14 ዓመት የሞላቸው ከ3ሺህ በላይ ልጃገረዶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት እየወሰዱ መኾኑን የከተማው ጤና መምሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply