በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን : ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተሳፋሪዎች ዘንድ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለማስቀረት ከዛሬ ጀምሮ በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዘመናዊ ወይንም ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ በትራንስፖርት ዘርፉ በአሽከርካሪዎች እና በተሽከርካሪ ባለንብረቶች አማካኝነት በማናለብኝነት የሚደረግ የታሪፍ ጭማሬ በተጓዦች ላይ ቅሬታ የፈጠረ ጉዳይ እንደኾነ ይታወቃል፡፡ አሚኮ ይህ የሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ በተደጋጋሚ ዘገባዎችን ሲሠራ ቆይቷል፡፡ የዞኑ ትራንስፖርት ጽሕፈት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply