በደጀን ከተማ የታየውን አንፃራዊ ሰላም ተከትሎ የጤና መድኅን ዋስትናቸውን ዳግም ማደስ እንደቻሉ የደጀን ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ደብረ ማርቆስ፡ ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ሁለት ወራት ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች የጤና መድኅን ዋስትናቸውን በማደስ የጤና አገልግሎት ማግኘት መጀመራቸውን የዞኑ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው ግጭት ምክንያት በክልሉ የጤና ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ተገልጿል፡፡ በምሥራቅ ጎጀም ዞንም የፀጥታ ችግሩ በጤና ሥርዓቱ ላይ በተለይም ማኅበረሰቡ የጤና መድኅን አገልግሎት እንዳያገኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply