“በዲጂታል ጤና ፍኖተ ካርታ የመረጃ እና የህክምና ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልላዊ የጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አሥተዳደር ማዕከል የትውውቅ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ ስለ ማዕከሉ አደረጃጀት እና አገልግሎት ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ መድረኩን የከፈቱት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ በሀገር ደረጃ የሦስት ዓመት የጤና ዘርፍ ልማት ዕቅድ ውስጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply