በዳንግላ ከተማ እና አካባቢው ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ከተማ እና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ዛሬ ሕዝባዊ የሰላም ምክክር ተደርጓል። መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው እና የ304ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አዲሱ ሙሐመድ መርተውታል፡፡ በመድረኩም የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ ወጣቶች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የሀገር መከላከያ መኮንኖች፣ የክልል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply