በዴንማርክ የነበሩ ጥንታዊ የግእዝ መድብሎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ ከነበሩ ስዊዲናዊያን ቤተሰቦች ሁለት ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ የብራና የጽሑፍ ቅርሶች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ። በ1950ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተሰማርተው ይኖሩ ከነበሩ ሲውዲናውያን ቤተሰቦች አንዷ የሆኑት ወ/ሮ ክርስትል ዌስትላንድ ሃርቡ ባለቤታቸው ከኢትዮጵያ ወደ ዴንማርክ ይዘውት የወጡትን፣ በጽሑፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply