“በድል ማግስት ለሚከበረው የገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ”፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት

ሐሙስ ታህሳስ 28/2014 (አዲስ ማለዳ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በድል ማግስት ለሚከበረው የገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ገለጸ፡፡ በዓሉን ተከትሎ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ የኢትዮጵያዊያን ዕሴቶች የሆኑትን ፍቅርንና አንድነታችን በማጠናከር መከበር እንደሚገባው ምክር ቤቱ አመልክቷል፤…

Source: Link to the Post

Leave a Reply