በድሬደዋ በከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት ገደብ ተጣለ

በድሬዳዋ ከተማ የሚፈጠረውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ በከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች ላይ የሰዓት ገደብ መጣሉን የከተማ አስተዳደሩ የትራንፖርት ቢሮ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀ። አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው በመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ የህዝብ እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት አደረጃጀት ስምሪት ዳይሬክተር ተፈራ ነጋ እንደገለጹት፤ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጠዋት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply