ዮናስ ሁኔታውን ያስታውሳል፡ “[የ3ዓመቱ ልጅ] ሰብ’ሰብ ብለው ወደ ነበሩ ልጆች ለመጫወት ይሄዳል። ጅብ መጥቶ ወደ ልጆቹ ሲጠጋ ሌሎቹ ሽተው ሲሄዱ እሱ ማመምለጥ አልቻለም። ቁጭ አለ። በጠራራ ጸሃይ [ጅቡ] አንገቱን ያዘው. . . አባቱ ብቅ ሲል ይዞበት ሲሄድ ነው ያየው።”
ልጁን ለማተረፍ ቢሞከርም “የተወሰነ አካሉን” ከማግኘት ውጪ ምንም ማድረግ አልተቻለም።
ልጁን ለማተረፍ ቢሞከርም “የተወሰነ አካሉን” ከማግኘት ውጪ ምንም ማድረግ አልተቻለም።
Source: Link to the Post