“በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች መንግሥት አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እያደረሰ ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ከተለየዩ አካላት ጋር በመተባበር አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ወገኖች እርዳታ ማድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ ለሰብዓዊ እርዳታው በሦስት ተከታታይ ዙሮች 15 ቢሊዮን ብር ወጪ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 40 በመቶውን የፌዴራል መንግሥት 60 በመቶውን ደግሞ የዓለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply