በድርቅ ተጎድተው የከረሙ አካባቢዎች አምርተው ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድርቅ እና በጸረ ሰብል ተባይ ሰብላቸው ለተጎዳባቸው አካባቢዎች ዘር ለማቅረብ እየተሥራ መኾኑን ግብርና ቢሮ ገልጿል። በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን በ8 ዞኖች በሚገኙ 46 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ እና የአንበጣ ወረራ ምክንያት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለችግር ተጋልጠዋል። በምርት ዘመኑ በድርቅ ከተጎዱ አካባቢዎች ደግሞ ሰሜን ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ ጃናሞራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply