“በድርቅ እና በአንበጣ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ለመስኖ ልማት ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር እየተሰራጨ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መላሽ ዓለሙ ይባላሉ። በጃናሞራ ወረዳ የአይጠጠር ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ በርካታ ንብረቴን አሳጥቶኛል ይላሉ። ቤተሰቦቻቸው ለከፋ ችግር መጋለጣቸውንም ተናግረዋል። አርሶ አደር መላሽ እንዳሉት በድርቁ ምክንያት 70 ኩንታል የሚገመት ሰብል ሙሉ በሙሉ ወድሞባቸዋል። ከ30 በላይ በጎች ሞተውብኛል ነው ያሉት። በቅሎዎች እና የቤተሰቦቻቸው ሕይዎት መሠረት የኾኑት የእርሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply