በዶክተር አሕመዲን መሐመድ የተመራ የአማራ ክልል የልዑካን ቡድን በኬንያ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ነው ኬንያ በመገኝት በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ የሚገኘው። የልዑካን ቡድኑ በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ “ኢስትሪፕ” በሚል ፕሮጀከት ማዕቀፍ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት እና ሥልጠና ተደራሽነትን፣ ጥራትን አና ቀጣናዊ ትስስርን ለማሳደግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply