በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት አለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት ሲያልፍ አብረው የተሳፈሩ 28 ዜጎችን እስካሁን ማግኘት አልተቻለም፡፡ ትላንት ምሽቱን ከየመን የባሕር ዳርቻ ልዩ ስሙ አራ ከሚባል ስፍራ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ ጅቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ጎዶሪያ በሚባል አካባቢ የመገልበጥ አደጋ አጋጥሟታል፡፡ በአደጋው እስካሁን ድረስ የ5 ሕጻናት እና ሴቶችን ሕይዎት ጨምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply