You are currently viewing በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መንግሥት ከቤተ ክርስቲያን ላይ እጁን እንዲያነሳ በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 5 ቀን 2015…

በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መንግሥት ከቤተ ክርስቲያን ላይ እጁን እንዲያነሳ በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 5 ቀን 2015…

በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መንግሥት ከቤተ ክርስቲያን ላይ እጁን እንዲያነሳ በሰላማዊ ሰልፍ ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በጀርመን የተዋህዶ ልጆች በኢትዮጵያ መንግስትን በማውገዝ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መንግሥት በቤተክርስቲያን ላይ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነቱን እንዲያቆም እና በዚህ ተቃውሞ የታሰሩትን ንፁሐን የቤተ ክርስቲያን ልጆች በቶሎ እንዲፈቱ ታላቅ ሠላማዊ ሠልፍ አድርገዋል። ምንጭ_ያያ ዘልደታ ያሬድ

Source: Link to the Post

Leave a Reply