ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል። በ2016 በጀት ዓመት የገቢ አሰባሰብን በማሳደግና በጀቱን በተገቢ ኹኔታ በመጠቀም የሀብት ብክነት እንዳይገጥም መሥራት እንደሚያስፈልግም ተገልጿል፡፡ የከተማ አሥተዳደሩ ምክር ቤት የኢኮኖሚ በጀትና ፋይናንስ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የኔአንተ አለኽኝ በባለፈው የበጀት ዓመት የተሻለ የገቢ አሰባሰብ የነበረ ቢኾንም […]
Source: Link to the Post