በጂማ ዞን ኮንቺ ቀበሌ እየተረጋጋ መሆኑን አስተዳዳሪው ገለፁ

የኦሮምያ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት የአቶ አለማየሁ አቶምሳ ሦስት ወንድሞች ባለፈው ዓርብ በታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት መገደላቸው ተዘግቧል።

በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ በተጣለው አደጋ ሌሎችም ሦስት ሰላማዊ ነዋሪዎች መገደላቸውና መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸው ተገልጿል።

የኖኖ ቤንጃ ወረዳ አስተዳዳሪም ድርጊቱ መከሰቱን አረጋግጠዋል። አሁን የመንግሥት ፀጥታ አስከባሪዎች አካባቢውን እያረጋጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply