You are currently viewing “በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ የጃርዴጋ ከተማን አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተቆጣጥረው በርካታ ንፁሃን አማራዎችን አ*ርደዋል።” ከጃርዴጋ ጫካ የደረሰን የጽሁፍ መልዕክት አማራ ሚዲያ…

“በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ የጃርዴጋ ከተማን አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተቆጣጥረው በርካታ ንፁሃን አማራዎችን አ*ርደዋል።” ከጃርዴጋ ጫካ የደረሰን የጽሁፍ መልዕክት አማራ ሚዲያ…

“በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ የጃርዴጋ ከተማን አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተቆጣጥረው በርካታ ንፁሃን አማራዎችን አ*ርደዋል።” ከጃርዴጋ ጫካ የደረሰን የጽሁፍ መልዕክት አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ታህሳስ 1 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ የጃርዴጋ ከተማን አሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተቆጣጥረው በርካታ ንፁሃን አማራዎችን አርደዋል*። ከገጠር ቀበሌዎች ደግሞ:_ 1.ሀርቡ ነጋሶ ቀበሌ፣ 2.ቱሉ ጬካ፣ 3.አንፋሬ ደርጌ እና 4.ደርጌ ኮትቻ ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ ተፈናቅለዋል፤ ወድመዋል። የሟቾች ቁጥር አይታወቅም። ተፈናቅለው ወደ ሚሸሹበት አካባቢም ገዳይ ቡድን ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነዉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply