በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት ይዘዋወራሉ ተባለ

የሕዝብ መተፋፈግን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመከላከል ከአትክልት ተራ ተነስተዉ በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት ይዘዋወራሉ ሲሉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ዛሬ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉና ተገንብተው ያለአገልግሎት የቆዩ የገበያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply