You are currently viewing በጅማ የማኅበረ ቅዱሳን ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን  ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር ታሰሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ/…

በጅማ የማኅበረ ቅዱሳን ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር ታሰሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ/…

በጅማ የማኅበረ ቅዱሳን ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር ታሰሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ጥር 30/2015 ጠዋት የማኅበረ ቅዱሳን ጅማ ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ታዬ ደሳለኝ ታስረዋል ሲል ማህበረ ቅዱሳን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ማንም መንቀሳቀስ አይችልም መባሉን መረጃ ደርሶኛል ብሏል። ማህበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት

Source: Link to the Post

Leave a Reply