
በጅማ የማኅበረ ቅዱሳን ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር ታሰሩ። ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዛሬ ጠዋት የማኅበረ ቅዱሳን ጅማ ማእከል ሰብሳቢ እና የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ምክትል ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ታዬ ደሳለኝ ታስረዋል ሲል ማህበረ ቅዱሳን አስታዉቋል፡፡ በተጨማሪም ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ማንም መንቀሳቀስ አይችልም መባሉን መረጃ ደርሶኛል ብሏል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post