በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።ባልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተከሰሰው የቀድሞው የአሜሪካ ፖሊስ መኮንን በዋስ ተለ…

https://cdn4.telesco.pe/file/i58neHdn_DZ8WJHuLC4WFHOalocOYX57khkieCJQQzS7xVOJjymdxw3dLfPWj5ONb1bjERy1ksnSXA7fLbeZ-6YoPnfDOYdbHpF3Z7NaMuNGY2mcFZFXecKc7TFehm12Re79uDkPiLWBtepmWgWe32S9mXfRcVx7ceoT0eRqkwJRngC0WEuVZX5UjVwNli4gL52SZzUMCu2oQqPi5oeOUagoKlxt8uTnzP1RIhvf9O9y4IfEXD83R1JcrvfAk7AOeTvZuu_HSM4KNLEgALSi6lKUt6wsm9uMToRgtKI2XQaLzis-QyA3XLeo-TVe5cXkS6DpiMvf2Ore1zOrjX94-g.jpg

በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።

ባልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተከሰሰው የቀድሞው የአሜሪካ ፖሊስ መኮንን በዋስ ተለቋል ፡፡

ዴሪክ ቻውቪን የ1ሚሊዮን ዶላር ዋስ በማምጣት ነው ትላንት ጠዋት ከእስር እንደተለቀቀ የፍርድ ቤቱ መረጃዎች ያመለክታሉ ሲል ቢቢሲ ዘግቧል ፡፡

በያይኔአበባ ሻምበል
መስከረም 28 ቀን 2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply