በገርጂ የሚገነባው ፕሮጀክት ቀጣይ ሳምንት ይጀመራል

• በግንባታው የሚፈናቀሉ ነዋሪዎች የሉም ባለፈው ሳምንት ይፋ የተደረገው የገርጂ የቤት ልማት ፕሮጀክት በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀመር የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ፡፡ ኮሮፖሬሽኑ ለአዲስ ማለዳ እንደገለፀው ከሆነ ቤቶቹ የሚገነቡት በቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት አካባቢ ሲሆን ለስራውም ተብሎ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply