“በገበያ ተኮር ምርቶች ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የምዕራብ ጎንደር ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመተማ ከተማ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር መሐመድ ተማም ከዚህ ቀደም የማመርተው ምርት ከራሴ የእለት ፍጆታ አልፎ ለገበያ የሚወጣ አልነበረም ይላሉ፡፡ የሚያመርቱት ምርትም ለገበያ ተፈላጊ አልነበረም፡፡ አርሶ አደሩ ራሳቸውን ለመለወጥ ቀን ከሌሊት ቢታትሩም የሚያገኙት ምርት አነስተኛ ከመኾኑም በላይ ለገበያ ተፈላጊ እንዳልነበረ ያስታውሳሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ቤተሰባቸውን ከመመገብ ባለፈ አስፈላጊውን የትምህርት እና መሠረታዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply