You are currently viewing በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አሁን ፓሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮሱ ሕዝቡ ተረብሿል።  የሊቃውንቱ ዝማሬ ሳያልቅ ታቦቱ ሥርዐቱ ሳያልቅ ወደ መንበረ  ክብሩ ተመልሷል።  አሁን ወጣ…

በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አሁን ፓሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮሱ ሕዝቡ ተረብሿል። የሊቃውንቱ ዝማሬ ሳያልቅ ታቦቱ ሥርዐቱ ሳያልቅ ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሷል። አሁን ወጣ…

በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አሁን ፓሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮሱ ሕዝቡ ተረብሿል። የሊቃውንቱ ዝማሬ ሳያልቅ ታቦቱ ሥርዐቱ ሳያልቅ ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሷል። አሁን ወጣቱ በጭሱ የተጎዱ ሕፃናት እና አዛውንት ላይ ጸበል በመርጨት ከወደቁበት እያነሣ ይገኛል። ዘገባው የአሚማ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply