በገነት አምሳል የተሰራው ቤተ አማኑኤል

ወልድያ: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያለ ትርጉም የታነጸ ያለ ምክንያት የተቀረጸ ኪነ-ህንጻ የለም፡፡ ትርጓሜያቸው ረቂቅ፤ ውክልናቸው ምጡቅ የሆኑት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መሰረታቸው መጽሃፍ ቅዱስ፤ መሪያቸውም መንፈስ ቅዱስ እንደነበር ይታመናል፡፡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ላሊበላ ያነጻቸው ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ሌላውን አይዎክልም፤ አንዱ አንዱን ፈጽሞ አይመስልም ይላሉ፡፡ በገነት አምሳል የተሰራው ቤተ አማኑኤል የቅዱስ ላሊበላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply