በገንዳውኃ ወንዝ ላይ የተሠራው ድልድይ ግንባታው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ጎንደር ዞን በመንገድ ቢሮ ባለቤትነት በክልሉ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ተቋራጭነት የተገነባው የገንዳውኃ አቸራ ድልድይ ተጠናቅቋል። የገንዳ ውኃ አቸራ ድልድይ ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪም ተደርጎበታል። 52 ሜትር ርዝመት ያለው ፕሮጀክት መኾኑን ከክልሉ መንገድ ቢሮ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ፕሮጀክቱ ገንዳውኃ ከተማን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply