የ22 አመቱ ወጣት ቅዱስ አንተነህ በአሜሪካን ሀገር ሜሪላንድ ዩንቨርስቲ የኮምፒውተር ሳይንስ እና የሂሳብ የ3ኛ አመት ተማሪ ሲሆን በኢትዮጵያ ትምህርት ቤት በሌለበት የገጠሪቱ ክፍል ትምርህርት ቤት በመክፈት ህፃናት በነፃ ትምህርት እንዲያገኙ እይረዳ ይገኛል። በሚኖርበት ሜሪላንድ ክፍለ ግዛትም በሚሰጠው የማስጠናት አገልግሎት ለበርካታ ተማሪዎች እገዛ ያደርጋል።
Source: Link to the Post