በጉራጌ ዞን ውዝግብ ላይ የባለሙያ አስተያየት

https://gdb.voanews.com/01630000-0aff-0242-c7e6-08da7fb766c4_tv_w800_h450.jpg

በጉራጌ ዞን ውስጥ የሚገኙ ስድስት ወረዳዎችና የሁለት ከተሞች አስተዳደር ምክር ቤቶች ሰሞኑን ባካሄዷቸው አስቸኳይ ስብሰባዎች መንግሥት ደቡብ ክልልን ለሁለት ለመክፈል ያቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ እንደሚደግፉ አስታውቀዋል።

የወረዳዎቹ ምክር ቤቶች ያስተላለፉት ውሳኔ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት ባካሄደው አስቸካይ ስብሰባ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚቃረን ነው።

“የወረዳዎቹ ምክር ቤቶች ከዞኑ ምክር ቤት ተቃራኒ የሆነ ውሳኔ ማስተላለፋቸው ከሕግ እና ከፖለቲካ አንፃር እንዴት ይታያል?” ባለሙያዎች ይተነትናሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply