በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ትንሣኤ ሎተሪ ወጥቷል።የ2016 የትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ የወጣ ሲሆን 10 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የአንደኛ ዕጣ ቁጥር 1407747 ሆኖ ወጥቷል።5 ሚሊዮን ብ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/XmnB7yfZXtnKk1siC6LlHV_0dhwaKrIeZd8ipmBh8alSxM-pAMFJ-siw8zqWgE7z1Q5RNBmGcvsOGZ-DyeRFU8wLcSRJ3AnOX6SJEsr182K-xoxVByZ3Fx7RwqN56Tw4DHxBrbIwdvFLmBFqFSlKFDNwEKPAVuRoKqL0beiBZ2Pww-pGEc0EdMxscHdlwQrtmUizkQzLksoMTbYWVRa6kDAXJ3aktHuO4SBy63Aktr15HfcxbMD2xuGJQ7GJZrZfTdmV7Q1g9fXmBSYNP5lR9CvRJPieaL2QsP7ziKWO6ZgChsh5S4UW-8ylbbpF3Ix7RAgL5nAp0rDUxemPN9IiDw.jpg

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ትንሣኤ ሎተሪ ወጥቷል።

የ2016 የትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ የወጣ ሲሆን 10 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የአንደኛ ዕጣ ቁጥር 1407747 ሆኖ ወጥቷል።

5 ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የሁለተኛው የዕጣ ቁጥር ደግሞ 0179265 ሆኖ ወጥቷል።

የ2.5 ሚሊዮን ብሩ የሶስተኛው ዕጣ ቁጥር 2160591 እንዲሁም የ1.5 ሚሊዮን ብር የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0165786 ሆኖ ወጥቷል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply