በጋምቤላ ታራሚዎችን ከፍ/ቤት ቀጠሮ ወደ ማረሚያ ቤት ሲመልስ የነበር የፖሊስ ተሽከርካሪ ተገልብጦ ከፍተኛ አደጋ መድረሱ ተገለጸ

በአደጋው የአንድ እስረኛ ህይወት ማለፉም ተነግሯል ዕረቡ ሚያዝያ 5 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በጋምቤላ ክልል መዠንገር ዞን፤ ሜጢ ከተማ ከፍርድ ቤት ቀጠሮ ወደ ማረሚያ ቤት 22 እስረኞችን ጭኖ ሲመልስ የነበረ የፖሊስ ተሽከርካሪ ተገልብጦ ከባድ አደጋ መድረሱ ተገልጿል። አጠቃላይ በተሽከርካሪው የነበሩ…

The post በጋምቤላ ታራሚዎችን ከፍ/ቤት ቀጠሮ ወደ ማረሚያ ቤት ሲመልስ የነበር የፖሊስ ተሽከርካሪ ተገልብጦ ከፍተኛ አደጋ መድረሱ ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply