“በጋራ እንጠቀም ስንል ለእኛም ይበጃል፣ ለእነርሱም ይበቃል”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብ፣ የታሪክ፣ የአንድነትና የታላቅነት መገለጫ የኾነው ግዮን (ዓባይ) ከኢትዮጵያ አብራክ መንጭቶ ለዘመናት ፈስሷል፡፡ እረኞች በዋሽንት እያጀቡት፣ በዜማ እየሸኙት የእናቱን አፈር እየቆረሰ፣ ከእናቱ ርቆ በረሃ የበዛባቸውን ሀገራት እያረሰረሰ ኖሯል፡፡ ዓባይ በሀገሩ ማደሪያ አጥቶ ለዘመናት በትካዜ ተጉዟል፡፡ የእናቱን አፈርም ያለ ማቋረጥ አግዟል፡፡ በየዘመናቱ የነገሡ የኢትዮጵያ ነገሥታት ተጓዡና ተካዡን ወንዝ በሀገሩ ያስቀሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply