በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለምናምን ዛሬ የተመረጠች ቀን ናት፥- የተመረጠዉን ወገን የመርዳት ስራ እንስራባት ============== ( From Shenkut Ayele Page ) 1፡ ዛ…

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለምናምን ዛሬ የተመረጠች ቀን ናት፥- የተመረጠዉን ወገን የመርዳት ስራ እንስራባት ============== ( From Shenkut Ayele Page ) 1፡ ዛሬ መጋቢት 29 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጸነሰበት ቀን ነዉ 2፡ ዛሬ መጋቢት 29 የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ትንሳኤዉ/የመጀመሪያዉ ትንሳኤ/ የሆነበት 3፡ ዛሬ ደብረዘይት ማለትም ጌታ ወደፊት የሚመጣበት / እለተ ምጽአት የሚሆንበት ቀን/ ቀን ነዉ ========= ==) እንደዚህ ሶስቱ የተመረጡ ቀናት በአንድ ላይ በአንድ ቀን የሚዉሉት ከ76 አመት ብኋላ ነው። ==)በዛሬዉ ቀን ክርስቲያን ሁሉ አንድ ስራ እንዲሰራ ታዟል። የተሸገሩ፡ የተፈናቀሉ፡ በአረመኔዎች የተሳደዱ፡ በጦርነት የተጎዱ ወገኖቹን እንዲረዳ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለምናምን ዛሬ የተመረጠች ቀን ናት እና በዚህች የተመረጠች ቀን የተመረጠዉን ወገን የመርዳት ስራ እንስራባት !

Source: Link to the Post

Leave a Reply