በግል መሳሪያህ ለጋራ ጠላትህ ዝመት‼️ ጥቅምት 17/02/2014 ዓ.ም ( አሻራ ሚዲያ) =============== ውድ የባህርዳር ከተማ የግል መሳሪያ ታጣቂዎች ጠላት ከደጅህ እስኪ…

በግል መሳሪያህ ለጋራ ጠላትህ ዝመት‼️ ጥቅምት 17/02/2014 ዓ.ም ( አሻራ ሚዲያ) =============== ውድ የባህርዳር ከተማ የግል መሳሪያ ታጣቂዎች ጠላት ከደጅህ እስኪደርስ አትጠብቀው፣ንብረትነቱ የግልህ ቢሆንም ሀገርህን፣ወገንህንና ቤተሰብህን ከወራሪ ሀይል እንድትጠብቅበት ሀላፊነት አለብህ። ጠላት ሊያጠፋህ የመጣው በአማረነትህ፣አለያም በኢትዮጵያዊነት ነው፣ስለሆነም ለህልውና ዘመቻው በገንዘብና በአይነት እያደረከው እንዳለው እርብርብ ሁሉ የግል የጦር መሳሪያህን ይዘህ ከወንድምህ የፀጥታ ሃይል ጋር ተቀናጅተህ ታሪካዊ ሃላፊነትህን እንድትወጣ የክተት አዋጅ ጥሪ ተላልፎልሃል። እንደህዝብ የመጣብነን ወራሪ ሀይል ከቤት ቁጭ ብለን አንጠብቀወም፣እኛ ወደነሱ ካልሄድን ጠላት ወደእኛ መምጣታቸው አይቀርም፣ያኔ ነገሮቹ ሁሉ ይበላሻሉ።ከአሁኑኑ እንተባበር‼️ # የጋራ ጠላታችን በተባበረ ክንዳችን ድል እናድርግ 💪💪 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply