በግማሽ ዓመቱ 302 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 302 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የግምገማው ሂደት ትኩረት ካደረገባቸው መስኮች መካከል አንዱ የገቢ ዘርፉ አፈጻጸም መኾኑን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ገልጸዋል።በገቢ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply