“በግማሽ ዓመቱ 33 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰብስበናል” ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር ሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው በበጀት ዓመቱ የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም 33 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ የተገኘ ሲኾን የዕቅዱ 96 በመቶ ማሳካቱን ተነግሯል። ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ19 ነጥብ 9 በመቶ ብልጫ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply