“በግማሽ ዓመት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የማዕድን ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ነጥብ 978 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል። በስድስት ወሩ ሶስት ነጥብ 51 ሚሊየን ቶን ሲሚንቶ መመረቱም ተመላክቷል። ማዕድን ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወር የዕቅድ አፈጻጸምን ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር እየገመገመ ነው። በወቅቱ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply