በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቤተመንግስትንም ሆነ የቤተክህነትን አፋጣኝ መፍትሔዎች ይፈልጋሉ።

ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ እጃቸውን ከፍ አድርገው ሊቀበላቸው የወጣውን ሕዝብ ሰላምታ ሲያቀርቡ 1947 ዓምበእዚህ ጽሑፍ ሥር የሚከተሉት ንዑስ ርዕሶች ያገኛሉ።ኢትዮጵያና ግሪክየወጣቷ ኢትዮጵያዊት እናት ጭንቀት በግሪክ፣በግሪክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የችግሮቻቸው መፍትሔዎች እራሳቸው ኢትዮጵያውያኑ ጋር እና አዲስ አበባ ቤተመንግስትም ነውከቤተክህነት የሚጠበቀው አፋጣኝ መፍትሔ==============ጉዳያችን ልዩ ሪፖርታዥ==============ኢትዮጵያና ግሪክኢትዮጵያና ግሪክ ወደኋላ ከአምስት ሺህ ዓመታት በላይ ታሪክ ያላቸው ጥንታውያን አገሮች ውስጥ በቀዳሚነት ከሚቀመጡት ውስጥ ናቸው።800 ዓዓ አካባቢ የኖረው

Source: Link to the Post

Leave a Reply