“በግብርናው ዘርፍ ተቋማዊ ሽግግር ማምጣት የሚያስችል የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው” ድረሥ ሳሕሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ልማት አጋር አካላት የመማማሪያ እና የፖሊሲ ውይይት ለአምስተኛ ጊዜ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረሥ ሳሕሉ (ዶ.ር) “የግብርናውን ዘርፍ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት የሚያስችል የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ይገኛል” ብለዋል። ለዚህ ደግሞ ጥናቶች እየተካሄዱ መኾኑን አንስተዋል። በግብርናው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply