በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኛ መኾኑን መንግሥት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሃብቶች እና አምራች አርሶ አደሮች ጋር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርጓል። በዘርፉ የተሠሩ ሥራዎች፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ውይይት ተድርጎባቸዋል። የውይይቱ ተሳታፊ የሞረትና ጅሩ ወረዳ አርሶ አደር ደመላሽ ይፍሩ በግል መሬታቸው ላይ በትራክተር በማልማት ስንዴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply