“በግብርናው ዘርፍ ያሳካነውን ምርታማነት በኢንዱስትሪው በመድገም ኢኮኖሚያችን ልናሳድግ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ፦ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስጀመሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘት ችለናል ብለዋል።በግብርናው ዘርፍ የመጣው ውጤት ኢንዱስትሪው ካልተዘጋጀ ችግር ይፈጥራል ነው ያሉት። በግብርናው ዘርፍ ስኬት መመዝገቡንም አስረድተዋል። ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ አንደኛው ግብዓት ነው ይኽንንም በግብርና አሳክተናል፤ ሁለተኛው ኢነርጂ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply