በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ ጂቡቲ ገባ

በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ ጂቡቲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጂቡቲ ገብቷል።

ልዑኩ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ከጂቡቲ የግብርና ሚኒስትርና ከጂቡቲ የወደብ አካባቢ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።

ውይይቱ በዋናነት ከጂቡቲ ወደ ሃገር ቤት በሚገባው የማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር የትራንስፖርትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኩራልም ተብሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ ጂቡቲ ገባ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply