በግብጽ እና ሱዳን ጓዳ ሲቋጠሩና ሲፈቱ የከረሙት ጉዳዮች እና የኢትዮጵያ መከላከያ ያለፉት ሦስት ሳምንታት አክራሞት

===========ጉዳያችን ልዩ ዘገባ===========በግብጽ እና ሱዳን ጓዳ ሲቋጠሩና ሲፈቱ የከረሙት ጉዳዮችኢትዮጵያና ሱዳንን ወደየለየለት ጦርነት ለመክተት በሱዳን ውስጥ በተሰገሰጉ የግብጽ ወኪሎች እና በግብጽ በራሷ ሲገፋ የነበረው ጥረት መጨረሻ ደረጃ ይሳካል ተብሎ የታሰበው በቅርቡ በሁለቱ አገሮች ድንበር አካባቢ በአልፋሻጋ አካባቢ የሱዳን ወታደሮች ተገደሉ የሚል ዜና በመንዛት ነበር። እነኝሁ በሱዳን የግብጽ ወኪሎች እና ግብጽ እራሷ ከፍተኛ የሚድያ ዘመቻ ከማድረግ አልፈው የግብጹ ፕሬዝዳንት አድርገው የማያውቁትን የሃዘን መግለጫ በኢትዮጵያ ለተገደሉት የሱዳን ወታደሮች ሃዘን በሚል አወጡ።በኢትዮጵያ በኩል ጉዳዩ ቀድሞ የታወቀ

Source: Link to the Post

Leave a Reply