You are currently viewing በግብፅ በወርቅ የተለበጠ ጥንታዊ አጽም መገኘቱ ተገለፀ – BBC News አማርኛ

በግብፅ በወርቅ የተለበጠ ጥንታዊ አጽም መገኘቱ ተገለፀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/70a4/live/1a4eec20-9dfd-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

በግብፅ ለ4300 ዓመታት ያልተከፈተ እና በወርቅ የተሸፈነ የደረቀ አጽም ማግኘታቸውን አርኪዎሎጂስቶች አስታወቁ። አርኪዎሎጂስቶች በወርቅ ተለብጦ የደረቀ አጽም በድንጋይ መቃብር ውስጥ ማግኘታቸውን ጨምረው ገልፀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply