“በግዮን ሰማይ ሥር እንደዚህ ይኾናል ደስታ እየተደራ ፍቅር ይሸመናል”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ከዔደን ገነት የወጣህ፣ ገነትንም ታጠጣ ዘንድ የተመረጥህ፣ ከአፍላጋት ሁሉ የከበርክ፣ ከረዘሙትም የረዘምክ፣ አበው አደራ የሚጥሉብህ፣ አደራህንም ሳታስተጓጉል የምትመልስ፣ በቃል ኪዳኗ ምድር የፈለቅክ፣ ሕዝብ ሁሉ ባየህ ጊዜ የሚደስትብህ፣ ፍቅርና ደስታ የሚገበይብህ፣ እውቀትና ጥበብ የሚፈስስብህ፣ አንድነትና ታላቅነት የሚቀዳብህ፣ የደረቀው የሚለመልምብህ ግዮን ኾይ ምስጢርህ ምንድን ነው? በሀሩር ውስጥ የሚኖሩትን የምታጠጣቸው፣ በበረሃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply