በግድቡ ጉዳይ ትራምፕ ኢትዮጵያን ከድተዋል? – BBC News አማርኛ

በግድቡ ጉዳይ ትራምፕ ኢትዮጵያን ከድተዋል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/105C0/production/_115080076_abiytrumpunhappycomposite.jpg

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተቺዎች፤ ፕሬዚዳንቱ ለዘመናት የአሜሪካ ወዳጆች በሆኑት ኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ውጥረት ቀስቅሰዋል፤ ይህም በአሜሪካ እና በአፍሪካ የዲፕሎማሲ ታሪክ ትልቁ የትራምፕ ስህተት ነው ይላሉ። ለመሆኑ በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ ትራምፕ ኢትዮጵያን ከድተዋል ማለት ይቻላል?

Source: Link to the Post

Leave a Reply