“በግጭቱ ምክንያት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በርካታ ጉዳቶች ደርሰዋል። ለወራት በዘለቀው ግጭት ምክንያት ከደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት በተጨማሪ በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ልማት ዘርፎች ላይም ከፍተኛ ጫና ተፈጥሯል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ እንደገለጹት በ2015/2016 የምርት ዘመን በዞኑ ከነበረው የግብዓት ችግር በተጨማሪ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply