በግጭት ምክኒያት በኦሮሚያ ክልል ጤና ኬላዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ

https://gdb.voanews.com/09320000-0a00-0242-eade-08db08828a06_tv_w800_h450.jpg

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክኒያት ከ800 በላይ የጤና ኬላዎች እና ከ150 በላይ የጤና ጣቢያዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።

የፀጥታ ችግር ባለበት አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ተገቢውን የጤና አገልግሎት እንደማያገኙ የገለፁ ሲሆን የጤና ባለሞያዎችም ተገቢውን ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መቸገራቸውን ይናገራሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply