“በግጭት ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ ስለ ሰላም መወያየት ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተከታታይ ውይይቶችን በማድረግ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ ግጭቶች በዜጎች የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያደረሱ ነው፡፡ በተለይ ሴቶች በማኅበራዊ እና በምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴያቸው ላይ ተፅዕኖ ከማሳደሩ ባለፈ ለከፍተኛ ሥነ ልቦናዊ ጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ አሁን ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply