በግፍ እስር ላይ በሚገኙ እስረኞች ላይ አካላዊ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ! በባህር ዳር እና አካባቢው በነቁ አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ባለው አፈና፣ እስር፣ ወከባ እና እንግልት በአጠቃላይ በአካላ…

በግፍ እስር ላይ በሚገኙ እስረኞች ላይ አካላዊ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ! በባህር ዳር እና አካባቢው በነቁ አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ባለው አፈና፣ እስር፣ ወከባ እና እንግልት በአጠቃላይ በአካላቸው ላይ ድብደባ ስለተፈፀመባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአስቸኳይ የእስረኞችን አያያዝ ሁኔታ እንዲያጣሩላቸው ቤተሰቦቻቸው ለአሻራ ሚዲያ ተናገሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply